የንግድ ሱቆች ከ400ሺ ብር

ቅድመ ክፍያ
400,000 Birr
new offer

አጭር መግለጫ | Overview

  • Updated On:
  • February 14, 2024
  • 1 Bedrooms
  • 1 Bathrooms
  • 1,000 m2
  • 1 Rooms
  • 9 m2

መግለጫ | Description

በአዋሬ እና በ 4 ኪሎ
በጥራት እና ፍጥነት እየተገነባ ያለ
ምቹ በሆነ አከፋፈል ጠቅላላ
ስፋታቸው ከ148 ካ.ሜ እስከ 198 ካ.ሜ የሆኑ ባለ ሁለት እና ባለ ሶስት መኝታ ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን
ለትራንስፓርት ምቹ የመኖሪያ አካባቢ
ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ ያለበት
የመገበያያ ማዕከላት፣የሰውነት ማጎልመሻ ስፍራዎች(ጂምናዝየም)፣ሬስቶራንቶች እና ሆቴሎች፣ባንኮች፣አስፈላጊ የመንግስት ተቋማት፣መስጊድ እና ቤተ ክርስቲያን ሁሉም በቅርብ ርቀት ውስጥ የሚገኙበት🍽 🧘‍♀️🏦🕌⛪️
ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ💰💸
አጭር የማስረከቢያ ጊዜ
ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ
ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት
*በህንፃችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች*
☞ ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች
☞ አውቶማቲክ ጀነሬተር
☞ ምቹ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) ::ለመኪና ማቆሚያ የሚሆን 4 ቤዝመንቶች ያሉት።
☞ ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
☞ 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው
◎ በመሬት ወለል ላይ የሚገኝ የአስተዳደር ቢሮ እና የደህንነት ክፍል።
◎ የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ🏇⏰
ዝርዝር ማብራሪያዎችን ለማግኘት በስልክ ቁጥር ይደውሉ

Property Id: 38576
Price: 400,000 Birr
Property Size: 9 m2
Property Lot Size: 1,000 m2
Rooms: 1
Bedrooms: 1
Bathrooms: 1
Direction compass sunrise: East
Electric Standard: 380V
Water reservation tankers Litter: 5000-6000
Floors: 0-Ground
Livingroom: 1 – one
Kitchen: 2 – two
Bed Rooms: 1 – one
Toilet / Bathe rooms/WC: 2 – two
Service Quarters Room: 0-Zero
Parking: 2 – two
Distance from the main road: 50 meter
Trade by: REAL State
Building: G⁺¹²– twelve
Monthly Rent Income: 100
Bank Loan: none

Contact Me

Address: Addis Ababa
Area:
Country: Ethiopia

Compare Listings