
አጭር መግለጫ | Overview
- Property ID
- 38569
- Updated On:
- February 14, 2024
- 2 Bedrooms
- 2 Bathrooms
- 1,000 m2
- 5 Rooms
- 135 m2
መግለጫ | Description
በአዋሬ እና በ 4 ኪሎ
በጥራት እና ፍጥነት እየተገነባ ያለ
ምቹ በሆነ አከፋፈል ጠቅላላ
ስፋታቸው ከ148 ካ.ሜ እስከ 198 ካ.ሜ የሆኑ ባለ ሁለት እና ባለ ሶስት መኝታ ቤቶችን በመሸጥ ላይ ነን
ለትራንስፓርት ምቹ የመኖሪያ አካባቢ
ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ ያለበት
የመገበያያ ማዕከላት፣የሰውነት ማጎልመሻ ስፍራዎች(ጂምናዝየም)፣ሬስቶራንቶች እና ሆቴሎች፣ባንኮች፣አስፈላጊ የመንግስት ተቋማት፣መስጊድ እና ቤተ ክርስቲያን ሁሉም በቅርብ ርቀት ውስጥ የሚገኙበት🍽 🧘♀️🏦🕌⛪️
ለኢንቨስትመንት ምቹ:-ቢያከራዩት በጥቂት አመት ውስጥ የተገዛበትን ዋጋ የሚመልስ💰💸
አጭር የማስረከቢያ ጊዜ
ዋጋው በጣም ተመጣጣኝ
ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ (ቪው) ያላቸው እና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎች በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙበት
*በህንፃችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች*
☞ ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች
☞ አውቶማቲክ ጀነሬተር
☞ ምቹ እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ) ::ለመኪና ማቆሚያ የሚሆን 4 ቤዝመንቶች ያሉት።
☞ ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
☞ 24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው
◎ በመሬት ወለል ላይ የሚገኝ የአስተዳደር ቢሮ እና የደህንነት ክፍል።
◎ የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ🏇⏰
ዝርዝር ማብራሪያዎችን ለማግኘት በስልክ ቁጥር ይደውሉ
0932084420